ብሎግኢሎ
Appearance
	
	
- Blogilo screenshots ይጎብኙ
 
Blogilo is an fully-featured blogging client. It allows local creation and editing of blog posts. Various blogging APIs are supported for publishing.
ገጽታዎቹ
- በሙሉ ገጽታ WYSIWYG ወይም html ማረሚያ
 
- Allows you to preview with your style-sheet, see it as your visitors do.
 
- ይችላሉ ፡ የተፈጠሩ ጽሁፎችን ማሻሻል ፡ እና ማጥፋት ፡ ረቂቅ ማሰናዳት እና ለመለጠፍ ማቀድ
 
- Supports Blogger1.0, MetaWeblog, MovableType and Google GData APIs
 
- Supports adding media files if your API supports them.
 
- ምስሎችን መለጠፍ ይችላሉ ከእርስዎ ስርአት ውስጥ ፡ የእርስዎ API ይህን የሚደግፍ ከሆነ
 
- ለእራስዎት ኮፒ ማስቀረት ይችላሉ ከማተሞት በፊት
 
- Save your writing copy to prevent data loss, at configurable intervals.
 
- የኬዲኢን ፊደል ማረሚያ በመጠቀም የፊደል ግድፈትን ያርሙ (ፊደል ማረሚያው ለብዙ ቋንቋዎች አለ)
 
- በቅርብ የለጠፉትን ብሎግ በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ