Translations:Akonadi/16/am

From KDE UserBase Wiki

አኮናዲ መቆጣጠሪያ ዘዴ በ ስርአት ማሰናጃ ውስጥ በቀላሉ እንዴት እንደሚጀምሩ ፡ እንደሚያቆሙ ፡ እንደገና እንደሚያስጀምሩ እና እንዴት እንደሚጠይቁ ስለ አኮናዲ ሰርቨር ሁኔታ ያስረዳል። ይህንኑ ሁኔታ በትእዛዝ መስመር መፈጸም ይችላሉ akonadictl.