Translations:Akonadi/16/am: Difference between revisions
Appearance
Created page with "የ '''አኮናዲ''' መቆጣጠሪያ ዘዴ በ '''ስርአት ማሰናጃ''' ውስጥ በቀላሉ እንዴት እንደሚጀምሩ ፡ እንደሚያቆሙ ፡ ..." |
(No difference)
|
Latest revision as of 20:10, 23 October 2011
የ አኮናዲ መቆጣጠሪያ ዘዴ በ ስርአት ማሰናጃ ውስጥ በቀላሉ እንዴት እንደሚጀምሩ ፡ እንደሚያቆሙ ፡ እንደገና እንደሚያስጀምሩ እና እንዴት እንደሚጠይቁ ስለ አኮናዲ ሰርቨር ሁኔታ ያስረዳል። ይህንኑ ሁኔታ በትእዛዝ መስመር መፈጸም ይችላሉ akonadictl.